Debre Birhan Polytechnic College AI-powered Virtual career service
Job Search
Vacancy Board| Our Job DB | Job Site |
Participate and Win by posting Vacancy Information/ የስራ ማስታውቂያ በማጋራት ይሽለሙ! መጀመሪያ መመዝገብዎን አይርሱ፡፡
I have an account! Login    I am new user! Register   Continuee without Account! Post Vacancy

Posted By: Beneberu Tekletsadik Aklilu2025-04-02 14:26:25(Yesterday)
Posted By: Mekasha Assefa2025-03-07 02:02:29
Posted By: Mekasha Assefa2025-02-13 03:46:41
Posted By: Mekasha Assefa2025-02-11 07:22:27
Posted By: Beneberu Tekletsadik Aklilu2025-02-10 21:45:33
ብሩህ እናት የቢዝነስ ፈጠራ ሃሳብ ውድድር ሊካሄድ ነው፡

የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር ከእናት ባንክ፣ ከኢንተርፕረነርሺፕ ልማት ኢንስቲትዩትና ከዩ ኤን ውመን ጋር በመተባበር ሴቶች ብቻ ተሳታፊ የሚሆኑበት የቢዝነስ ፈጠራ ሃሳብ ውድድር ሊያካሄድ ነው፡፡

የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር የሥራ፣ ሥራ ስምሪትና ገበያ ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታ ክቡር አቶ ሰለሞን ሶካ ውድድሩን አስመልክቶ በተዘጋጀው ጋዜጣዊ መግለጫ ላይ በሰጡት ማብራሪያ መንግስት በሀገር በቀል የኢኮኖሚ ሪፎርም የዜጎችን ኢኮኖሚያዊ ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ የያዘውን አቅጣጫ ተከትሎ የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር ምቹና አስተማማኝ የሥራ ዕድል ለመፍጠር የሚያስችሉ ዘርፈ ብዙ ተግባራትን እያከናወነ ይገኛል ብለዋል፡፡

ከእነዚህ ተግባራት መካከል በተለያዩ የኢኮኖሚ ዘርፎች ላይ በሚሊዮን ለሚቆጠሩ ዜጎች የሥራ ዕድል ባለፉት ሦስት አመታት መፍጠር መቻሉን ክቡር ሚኒስትር ዴኤታው ተናግረዋል፡፡

የሚፈጠሩ የሥራ ዕድሎች አካታች እንዲሆኑና ሁሉንም የህብረተሰብ ክፍል በፍትሃዊነት ተጠቃሚ እንዲደርጉ በትኩረት እየተሰራ እንደሚገኝ የገለፁት ክቡር አቶ ሰለሞን ሶካ ‹‹ብሩህ እናት›› በሚል ስያሜ የሚካሄደው የሴት ኢኖቬተሮች የቢዝነስ ሃሳብ ውድድርም ሴቶች በሀገር ኢኮኖሚ ላይ ያላቸውን አውንታዊ ተፅኖ በመደገፍ ያለባቸውን ዘርፈ ብዙ ተግዳሮቶችን ለመፍታት ያለመ መሆኑን አስረድተዋል፡፡

‹‹የሴቶችን ችግር በሴቶች የሥራ ፈጠራ መፍታት ይቻላል›› ያሉት ክቡር ሚኒስትር ዴኤታው የሴቶችን የሥራ ጫና የሚያቀሉ፣ የጤና ሁኔታቸውን የሚያሻሽሉ፣ ኢኮኖሚያዊ ችግሮቻቸውን የሚቀርፉና ምርታማነታቸውን የሚያሳድጉ የፈጠራ ሃሳቦችን ለመሸለምና ለማብቃት ውድድሩ መዘጋጀቱን አብራርተዋል፡፡

በጋዜጣዊ መግለጫው ላይ መልዕክት ያስተላለፉት የእናት ባንክ ኦፕሬሽን ምክትል ፕሬዝደንት ወ/ሮ ትግስት አባተ በበኩላቸው ሴቶች በሃገሪቱ የኢኮኖሚ እድገት እና በህብረተሰቡ ደህንነት ላይ የሚጫወቱትን ወሳኝ ሚና በመገንዘብ ሁሉም አጋር አካላት ሴቶች የሚበለፅጉበት የበለጠ ምቹ አሰራር ለመፍጠር ቁርጠኝነታቸውን የሚያሳዩበት ይሆናል ብለዋል፡፡

‹‹ማሰልጠን፣ መሸለም፣ ማብቃት›› በሚል መሪ ሃሳብ በመላው ሃገሪቱ ለሚውጣጡ 50 የሚሆኑ ሴት ሥራ ፈጣሪዎች የሚያሳትፈው ‹‹ ብሩህ እናት›› የቢዝነስ ሃሳብ ውድድር ለተወዳዳሪዎች የተዘጋጀ ስልጠና፣ የማማከር አገልግሎትና የሥራ ትስስር መርሃ ግብሮችን አካቶ እንደያዘ የኢንተርፕሪነርሺፕ ልማት ኢኒስቲትዩት መ/ዋና ዳይሬክተር አቶ ቦሩ ሸና በመግለጫው ላይ አስታውቀዋል፡፡

ተወዳዳሪዎች በቡት ካምፕ የተደገፈ ልምድ እንዲያገኙ የሚደረግ ሲሆን የላቀ የፈጠራ ሃሳብ ያላቸውና አሸናፊ የሚሆኑ አስር (10) ሴት ተወዳዳሪዎች እውቅና እና የገንዘብ ይሽልማት ይበረከትላቸዋል፡፡

በመርሃ ግብሩ መሳተፍ የሚፈልጉ ሴቶችም የሚከተለውን ሊንክ በመጠቀም መመዝገብ ይችላሉ፡ https://docs.google.com/forms/d/1vhHo-lorWka27YYhisK1BIrnEQ27NOMomKeI7FCUB1Q/edit?edit_requested=true

ለወቅታዊ ትኩስ የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር መረጃ ፡
የካቲት 3፤ 2017
በድረገጽ፡- http://mols.gov.et/
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/MolsFDRE
ቴሌግራም፦ https://t.me/fdre_mols
ዋትስአፕ፡- https://whatsapp.com/channel/0029VakCgcYIyPtTbPZtDW1y
ቲክቶክ:- tiktok.com/@mols_official
ሊንክዲን፡- https://www.linkedin.com/.../ministry-of-labor-skill-fdre/
Posted By: Beneberu Tekletsadik Aklilu2025-02-08 09:45:41
Posted By: Beneberu Tekletsadik Aklilu2025-02-08 09:45:08
Posted By: Beneberu Tekletsadik Aklilu2025-02-08 09:44:52
Posted By: Beneberu Tekletsadik Aklilu2025-02-08 09:44:30
Posted By: Mekasha Assefa2025-01-30 13:40:19
Posted By: Mekasha Assefa2025-01-30 07:45:58
Posted By: Mekasha Assefa2025-01-30 07:39:30
Posted By: Mekasha Assefa2025-01-30 07:25:21
Posted By: Mekasha Assefa2025-01-30 07:15:42
Posted By: Mekasha Assefa2025-01-30 07:12:45
Posted By: Beneberu Tekletsadik2025-01-29 03:13:12
For Start Ups
Posted By: Mekasha Assefa2025-01-26 08:36:35
Posted By: Mekasha Assefa2025-01-21 05:29:53
Posted By: Mekasha Assefa2025-01-20 07:12:42
Posted By: Mekasha Assefa2025-01-20 07:07:35
Posted By: Mekasha Assefa2025-01-20 07:01:02
Posted By: Beneberu Tekletsadik2025-01-20 03:48:37
AMG steel factory አዲስ የስራ ማስታወቂያ

AMG steel factory Vacancy for Fresh Graduates.

Position 1 : Junior Machine Operator

Position 2 : Junior Welder

Postion  3 : Painter

Position 4 : Roasted Coffee Sales Person

Position 5: Sales Person

Position 6: Service Car Driver

Position 7: Human Resource Personnel 

Position 8: Roasted Coffee Sales Manager

Qualifications: General Mechanics / Business Management, Marketing Management, Economics or other related fields

Experience : 0 year and above

         አሁኑኑ ለማመልከት
   
         
https://abayjobs.com/amg-steel-factoryjobs-vacancy                                                    
Deadline: January 23, 2025
Posted By: Mekasha Assefa2025-01-16 04:12:39
Posted By: Beneberu Tekletsadik2024-12-10 01:48:04
Posted By: Mekasha Assefa2024-11-21 15:31:21
Posted By: Mekasha Assefa2024-11-17 23:43:01
Posted By: Moti Engineering PLC(Girma Mitiku)2024-11-13 11:55:45
Posted By: Mekasha Assefa2024-10-23 19:26:59
Posted By: Unregistered User2024-10-18 22:38:51
Posted By: Unregistered User2024-10-14 04:20:55
Urgent Vacancy for Automotive graduates!!!
Junior Auto Electrician
#ethiopian_railways_corporation
#engineering
#Addis_Ababa
BSc Degree or TVET 10+3/Level IV in Electrical or Electronics Engineering or in a related field of study with relevant work experience
Quanitity Required: 2
Minimum Years Of Experience: #0_years
Maximum Years Of Experience: #1_years
Deadline: October 15, 2024
How To Apply: Submit your non-returnable application & CV along with supporting documents in person to the Human Resource Development Department Office of the Corporation